1 ቆሮንቶስ 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ነገር ግን ፍጹም የሆነው ሲመጣ በከፊል የነበረው ይሻራል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ነገር ግን ፍጹም የሆነው ሲመጣ በከፊል የነበረው ይሻራል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ነገር ግን ፍጹም የሆነው ነገር ሲመጣ ከፊል የሆነው ነገር ይሻራል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ፍጹም የሆነ ሲመጣ ግን ያ ተከፍሎ የነበረው ይሻራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ፍጹም የሆነ ሲመጣ ግን ተከፍሎ የነበረው ይሻራል። See the chapter |