1 ቆሮንቶስ 12:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጌታም አንድ ሲሆን፤ ልዩ ልዩ አገልግሎቶችም አሉ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አገልግሎትም ልዩ ልዩ ሲሆን፣ ጌታ ግን አንድ ነው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ፤ ጌታ ግን አንድ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ጌታም አንድ ሲሆን ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤ See the chapter |