1 ቆሮንቶስ 12:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ልዩ ልዩ ስጦታዎች አሉ፤ መንፈስ ግን አንድ ነው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ስጦታዎች ልዩ ልዩ ሲሆኑ፣ መንፈስ ግን አንድ ነው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ልዩ ልዩ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች አሉ፤ መንፈስ ቅዱስ ግን አንድ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 መንፈስ ቅዱስ አንድ ሲሆን ስጦታው ልዩ ልዩ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤ See the chapter |