1 ቆሮንቶስ 12:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ዳሩ ግን አሁን የአካል ክፍሎች ብዙዎች ናቸው፤ አካል ግን አንድ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እንግዲህ ብልቶች ብዙ ናቸው፣ አካል ግን አንድ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 አሁን ግን ብዙ የአካል ክፍሎች ቢኖሩም አካል ግን አንድ ብቻ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አሁንም የአካል ክፍሎች ብዙዎች ናቸው ፤ አካሉ ግን አንድ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ዳሩ ግን አሁን ብልቶች ብዙዎች ናቸው አካል ግን አንድ ነው። See the chapter |