1 ቆሮንቶስ 12:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አካል ብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ አንድ የአካል ክፍል አይደለምና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 አካል የተሠራው ከብዙ ብልቶች እንጂ ከአንድ ብልት አይደለም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 አንድ አካል የተሠራው ከብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ ከአንድ የአካል ክፍል ብቻ አይደለም! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የአካላችንም ክፍሉ ብዙ ነው እንጂ አንድ አይደለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 አካል ብዙ ብልቶች እንጂ አንድ ብልት አይደለምና። See the chapter |