1 ቆሮንቶስ 11:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ምክንያቱም ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሴት ከወንድ ተገኝታለችና፤ ወንድ ግን ከሴት የተገኘ አይደለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና። See the chapter |