1 ቆሮንቶስ 11:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በራሳችን ላይ ብንፈርድ ኖሮ ግን ባልተፈረደብንም ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብን ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በራሳችን ላይ ፈርደን ቢሆን ኖሮ ባልተፈረደብንም ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እኛ በራሳችን ብንፈርድ ኖሮ ባልተፈረደብንም ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብንም ነበር፤ See the chapter |