1 ቆሮንቶስ 11:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በአንድነት በምትሰበሰቡበት ጊዜ የምትበሉት የጌታ እራት አይደለም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በምትሰበሰቡበት ጊዜ የምትበሉት የጌታን እራት አይደለም፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 በአንድነት በምትሰበሰቡበት ጊዜ የምትበሉት የጌታን ራት አይደለም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እንግዲህ እናንተም በምትሰበሰቡበት ጊዜ የምትበሉና የምትጠጡ ለጌታችን ቀን እንደሚገባ አይደለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እንግዲህ አብራችሁ ስትሰበሰቡ የምትበሉት የጌታ እራት አይደለም፤ See the chapter |