1 ቆሮንቶስ 10:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ምድር የጌታ ነውና፥ በእርሷ የሞላባት ሁሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 “ምድርና በርሷ ያለው ሁሉ የጌታ ነውና።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 “ምድርና በእርስዋም ያለው ሁሉ የጌታ ነው።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 “ምድር በመላዋ የእግዚአብሔር ናትና።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና። See the chapter |