1 ቆሮንቶስ 10:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ስለዚህ ወዳጆቼ ሆይ! ጣዖትን ከማምለክ ሽሹ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ስለዚህ ወዳጆቼ ሆይ፤ ከጣዖት አምልኮ ሽሹ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንግዲህ ወዳጆቼ ሆይ! ጣዖትን ከማምለክ ራቁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወንድሞች! አሁንም ጣዖት ከማምለክ ሽሹ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ጣዖትን ከማምለክ ሽሹ። See the chapter |