1 ቆሮንቶስ 1:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለክርስቶስ እንደ ምስክርነት በእናንተ ዘንድ ጸንቶአል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስለ ክርስቶስ የመሰከርንላችሁም በእናንተ ዘንድ ጸንቷል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ስለ ክርስቶስ የነገርናችሁ ምስክርነት በእናንተ ዘንድ ጸንቶአል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለክርስቶስ መመስከሬ በእናንተ እንደ ጸና መጠን። See the chapter |