1 ቆሮንቶስ 1:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ይኸውም ሥጋ ለባሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ይህንንም ያደረገው ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ። See the chapter |