1 ቆሮንቶስ 1:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ማንም በስሜ ተጠመቃችሁ ሊል አይገባውም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ስለዚህ በስሜ መጠመቁን የሚናገር ማንም የለም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ስለዚህ “በእኔ በጳውሎስ ስም ተጠምቃችኋል” ብሎ መናገር የሚችል የለም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በእርሱ ስም ተጠመቅን የሚል እንዳይኖር። See the chapter |