1 ዜና መዋዕል 9:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 የሚካም ልጆች ፒቶን፥ ሜሌክ፥ ታሪዓ፥ አካዝ ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 የሚካ ወንዶች ልጆች፤ ፒቶን፣ ሜሌክ፣ ታሬዓ፣ አካዝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ሚካም ፒቶን፥ ሜሌክ፥ ታሬዓና አሐዝ ተብለው የሚጠሩትን ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 የሚካም ልጆች ፒቶን፥ ሜሌክ፥ ታራ፥ አካዝ ነበሩ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 የሚካም ልጆች ፒቶን፥ ሜሌክ፥ ታሪዓ፥ አካዝ ነበሩ። See the chapter |