1 ዜና መዋዕል 8:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 አካዝም ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳም ዓሌሜትን፥ ዓዝሞትን፥ ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ሞጻን ወለደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 አካዝ ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳም ዓሌሜትን፣ ዓዝሞትን፣ ዚምሪን ወለደ፤ ዚምሪን ሞጻን ወለደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 አሐዝ የሆዓዳን ወለደ፤ የሆዓዳም ዓሌሜት፥ ዓዝማዌትና ዚምሪ ተብለው የሚጠሩትን ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ዚምሪም ሞጻን ወለደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 አካዝም ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳም ዓሌሜትን፥ ዓዝሞትን፥ ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ማሴዕን ወለደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 አካዝም ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳም ዓሌሜትን፥ ዓዝሞትንና ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ሞጻን ወለደ። See the chapter |