1 ዜና መዋዕል 8:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ይሽምራይ፥ ይዝሊያ፥ ዮባብ የኤልፍዓል ልጆች ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ይሽምራይ፣ ይዝሊያና ዮባብ የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች ነበሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ዩሽመራይ፥ ዩዝሊአና ዮባብ ተብለው የሚጠሩት ናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ይሰምራይ፥ ይዝሊያ፥ ዮባብ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ይሽምራይ፥ ይዝሊያና ዮባብ፥ የኤልፍዓል ልጆች፤ See the chapter |