1 ዜና መዋዕል 7:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የቤኬርም ልጆች፤ ዝሚራ፥ ኢዮአስ፥ አልዓዛር፥ ኤልዮዔናይ፥ ዖምሪ፥ ኢያሪሙት፥ አብያ፥ ዓናቶት፥ ዓሌሜት፤ እነዚህ ሁሉ የቤኬር ልጆች ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የቤኬር ወንዶች ልጆች፤ ዝሚራ፣ ኢዮአስ፣ አልዓዛር፣ ኤልዮዔናይ፣ ዖምሪ፣ ኢያሪሙት፣ አብያ፣ ዓናቶት፣ ዓሌሜት፤ እነዚህ ሁሉ የቤኬር ልጆች ነበሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ቤኬር ዘጠኝ ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ዘሚራ፥ ዮዓሽ፥ ኤሊዔዘር፥ ኤልዮዔናይ፥ ዖምሪ፥ ይሬሞት፥ አቢያ፥ ዐናቶትና ዓሌሜት ተብለው የሚጠሩ ናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የቤኬርም ልጆች ዝሜራ፥ ኢዮአስ፥ አልዓዛር፥ ኤልዮኤናይ፥ ዖምሪ፥ ኢያሪሙት፥ ዓብያ፥ ዓናቶት፤ ዓሌሜት፤ እነዚህ ሁሉ የቤኬር ልጆች ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የቤኬርም ልጆች ዝሚራ፥ ኢዮአስ፥ አልዓዛር፥ ኤልዮዔናይ፥ ዖምሪ፥ ኢያሪሙት፥ አብያ፥ ዓናቶት፥ ዓሌሜት፤ እነዚህ ሁሉ የቤኬር ልጆች ነበሩ። See the chapter |