Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




1 ዜና መዋዕል 7:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 የብንያም ልጆች ቤላ፥ ቤኬር፥ ይዲኤል ሦስት ነበሩ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ሦስቱ የብንያም ወንዶች ልጆች፤ ቤላ፣ ቤኬር፣ ይዲኤል።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ብንያም ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ቤላዕ፥ ቤኬርና ይዲዕኤል ተብለው የሚጠሩት ናቸው።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 የብ​ን​ያም ልጆች ቤላ፥ ቤኬር፥ ይድ​ኤል ሦስት ነበሩ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 የብንያም ልጆች ቤላ፥ ቤኬር፥ ይዲኤል ሦስት ነበሩ።

See the chapter Copy




1 ዜና መዋዕል 7:6
6 Cross References  

የብንያም ልጆች፦ ቤላዕ፥ ቤኬር፥ አሽቤል፥ ጌራ፥ ናዕማን፥ ኤሒ፥ ሮሽ፥ ሙፊም፥ ሑፊምና አረድ ናቸው።


የይሳኮር ወገኖች የሆኑ ወንድሞቻቸው ሁሉ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች በትውልዳቸው ሁሉ የተቈጠሩት ሰማኒያ ሰባት ሺህ ነበሩ።


የቤላም ልጆች፥ ኤሴቦን፥ ኦዚ፥ ዑዝኤል፥ ኢያሪሙት፥ ዒሪ፥ አምስት ነበሩ፤ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ነበሩ፤ በትውልድ የተቈጠሩ ሀያ ሁለት ሺህ ሠላሳ አራት ነበሩ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements