1 ዜና መዋዕል 7:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 የአሴር ልጆች ዪምና፥ የሱዋ፥ የሱዊ፥ በሪዓ፥ እኅታቸውም ሤራሕ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 የአሴር ወንዶች ልጆች፤ ዪምና፣ የሱዋ፣ የሱዊ፣ በሪዓ፤ እኅታቸውም ሤራሕ ትባል ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 አሴር አራት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ይምና፥ ይሽዋ፥ ይሽዊና በሪዓ ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ እንዲሁም ሤራሕ ተብላ የምትጠራ አንዲት ሴት ልጅ ወለደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የአሴር ልጆች፤ ኢያምና፥ የሱዋ፥ የሱዊ፥ በሬዓ፥ እኅታቸውም ሤራሕ ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 የአሴር ልጆች ዪምና፥ የሱዋ፥ የሱዊ፥ በሪዓ፥ እኅታቸውም ሤራሕ። See the chapter |