1 ዜና መዋዕል 7:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 አባታቸውም ኤፍሬም ብዙ ቀን አለቀሰ፥ ወንድሞቹም ሊያጽናኑት መጡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 አባታቸውም ኤፍሬም ብዙ ቀን አለቀሰላቸው፤ ዘመዶቹም መጥተው አጽናኑት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 አባታቸው ኤፍሬም ብዙ ቀን አዝኖላቸው ስለ ነበር ወንድሞቹ ሊያጽናኑት መጡ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አባታቸው ኤፍሬምም ብዙ ቀን አለቀሰ፤ ወንድሞቹም ሊያጽናኑት መጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 አባታቸውም ኤፍሬም ብዙ ቀን አለቀሰ፤ ወንድሞቹም ሊያጽናኑት መጡ። See the chapter |