1 ዜና መዋዕል 6:81 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)81 ሐሴቦንና መሰማሪያዋ፥ ኢያዜርና መሰማሪያዋ ተሰጣቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም81 ሐሴቦንና ኢያዜርን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም81 ሐሴቦንና ያዕዜር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)81 ሐሴቦንና መሰማሪያዋ፥ ኢያዜርና መሰማሪያዋ ተሰጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)81 ሐሴቦንና መሰምርያዋ፥ ኢያዜርና መሰማርያዋ ተሰጡ። See the chapter |