1 ዜና መዋዕል 6:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልጁ ዮአክ፥ ልጁ አዶ፥ ልጁ ዛራ፥ ልጁ ያትራይ ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ልጁ ዮአክ፣ ልጁ አዶ፣ ልጁ ዛራ፣ ልጁ ያትራይ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ዚማ ዮአሕን ወለደ፤ ዮአሕ ዒዶን ወለደ፤ ዒዶ ዜራሕን ወለደ፤ ዜራሕም የአትራይን ወለደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ልጁ ዮአክ፥ ልጁ አዶ፥ ልጁ ዛራ፥ ልጁ ያትራይ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ልጁ ዮአክ፥ ልጁ አዶ፥ ልጁ ዛራ፥ ልጁ ያትራይ። See the chapter |