1 ዜና መዋዕል 5:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከአጋራውያንና ከይጡር ከናፊሽና ከናዳብ ጋር ተዋጉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እነዚህም በአጋራውያን፣ በኢጡር፣ በናፌስ፣ በናዳብ ላይ ዘመቱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እነርሱም የሀጋራውያን ነገዶች በሆኑት በየጡር፥ በናፊሽና በኖዳብ ሕዝቦች ላይ አደጋ ለመጣል ዘመቱ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከአጋራውያንና ከኢጣርዮን ከናፋስዮንና ከናዳብዮን ጋር ተዋጉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከአጋራውያንና ከኢጡር ከናፌስና ከናዳብ ጋር ተዋጉ። See the chapter |