1 ዜና መዋዕል 4:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እንዲሁም ልጁ ሰሎም፥ ልጁ ሚብሣም፥ ልጁ ሚሽማዕ ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሰሎም የሳኡል ልጅ ነው፤ መብሳም የሰሎም ልጅ ነው፤ ማስማዕ ደግሞ የመብሳም ልጅ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሻኡልም፥ ሻሉምን ወለደ፤ ሻሉምም ሚብሳምን ወለደ፤ ሚብሳምም ሚሽማዕን ወለደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ልጁ ሳሌም፥ ልጁ መብሳም፥ ልጁ ማስማዕ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ልጁ ሰሎም፥ ልጁ መብሳም፥ ልጁ ማስማዕ። See the chapter |