1 ዜና መዋዕል 4:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሹሐም ወንድም ክሉብ የኤሽቶንን አባት ምሒርን ወለደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የሹሐ ወንድም ክሉብ ምሒርን ወለደ፤ ምሒርም ኤሽቶን ወለደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የሹሐ ወንድም ከሉብ መሒር ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ወለደ፤ መሒርም ኤሽቶንን ወለደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሱሃም ወንድም ካሌብ የኤስቶንን አባት ማኪርን ወለደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የሹሐም ወንድም ክሉብ የኤሽቶንን አባት ምሒርን ወለደ። See the chapter |