1 ዜና መዋዕል 3:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የኤልዮናይም ልጆች ሆዳይዋ፥ ኤልያሴብ፥ ፌልያ፥ ዓቁብ፥ ዮሐናን፥ ደላያ፥ ዓናኒ ሰባት ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የኤልዮዔናይም ወንዶች ልጆች፤ ሆዳይዋ፣ ኤልያሴብ፣ ፌልያ፣ ዓቁብ፣ ዮሐናን፣ ደላያ፣ ዓናኒ፤ በአጠቃላይ ሰባት ናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ኤልዮዔናይም ሆዳውያ፥ ኤልያሺብ፥ ፐላያ፥ ዓቁብ፥ ዮሐናን፥ ደላያና ዐናኒ ተብለው የሚጠሩትን ሰባት ወንዶች ልጆችን ወለደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የኤልዮዔናኢም ልጆች አዳይያ፥ ኤልያሴብ፥ ፈላያ፥ ዓቁብ፥ ዮሐናን፥ ዶላያ፥ ዓናኒ ሰባት ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 የኤልዮናይም ልጆች ሆዳይዋ፥ ኤልያሴብ፥ ፌልያ፥ ዓቁብ፥ ዮሐናን፥ ደላያ፥ ዓናኒ ሰባት ነበሩ። See the chapter |