1 ዜና መዋዕል 3:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 የነዓርያም ልጆች ኤልዮዔናይ፥ ሕዝቅያስ፥ ዓዝርቃም ሦስት ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 የነዓርያ ወንዶች ልጆች፤ ኤልዮዔናይ፣ ሕዝቅያስ፣ ዓዝሪቃም፤ በአጠቃላይ ሦስት ነበሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ነዓርያም ኤልዮዔናይ፥ ሕዝቅያስና ዓዝሪቃም ተብለው የሚጠሩትን ሦስት ልጆችን ወለደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የነዋድያ ልጆች ኤልዮዔንኢ፥ ሕዝቅያስ፥ ዓዝሪቃም ሦስት ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 የነዓርያም ልጆች ኤልዮዔናይ፥ ሕዝቅያስ፥ ዓዝርቃም ሦስት ነበሩ። See the chapter |