1 ዜና መዋዕል 3:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሐሹባ፥ ኦሄል፥ በራክያ፥ ሐሳድያ፥ ዮሻብ-ሒሴድ አምስት ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሌሎችም ዐምስት ልጆች ነበሩ፤ እነርሱም ሐሹባ፣ ኦሄል፣ በራክያ፣ ሐሳድያ፣ ዮሻብሒሴድ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እንዲሁም ሌሎች አምስት ወንዶች ልጆች ሲኖሩት፥ እነርሱም ሐሹባ፥ ኦሔል፥ ቤሬክያ፥ ሐሳድያና ዩሻብሔሴድ ተብለው የሚጠሩ ናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አሱባ፥ አሄል፥ በራክያ፥ ሐሳድያ፥ አስቦሴድ አምስት ናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ሐሹባ፥ ኦሄል፥ በራክያ፥ ሐሳድያ፥ ዮሻብሒሴድ አምስት ናቸው። See the chapter |