1 ዜና መዋዕል 27:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በይሁዳ ላይ ከዳዊት ወንድሞች ኢሊሁ አለቃ ነበር፤ በይሳኮር ላይ የሚካኤል ልጅ ዖምሪ አለቃ ነበረ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 በይሁዳ ነገድ ላይ የተሾመው፣ የዳዊት ወንድም ኤሊሁ፤ በይሳኮር ነገድ ላይ የተሾመው፣ የሚካኤል ልጅ ዖምሪ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በይሁዳ ወገን ላይ ከዳዊት ወንድሞች ኤልያብ፤ በይሳኮር ወገን ላይ የሚካኤል ልጅ ዖምሪ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በይሁዳ ላይ ከዳዊት ወንድሞች ኢሊሁ፤ በይሳኮር ላይ የሚካኤል ልጅ ዖምሪ፤ See the chapter |