1 ዜና መዋዕል 27:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በሌዊ ላይ የቀሙኤል ልጅ ሐሸብያ አለቃ ነበረ፤ በአሮን ላይ ሳዶቅ አለቃ ነበረ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 በሌዊ ነገድ ላይ የተሾመው፣ የቀሙኤል ልጅ ሐሸብያ፤ በአሮን ነገድ ላይ የተሾመው፣ ሳዶቅ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በሌዊ ወገን ላይ የቀሙኤል ልጅ አሰብያ፤ በአሮን ወገን ላይ ሳዶቅ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 በሌዊ ላይ የቀሙኤል ልጅ ሐሸብያ፤ በአሮን ላይ ሳዶቅ፤ See the chapter |