1 ዜና መዋዕል 24:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የዑዝኤል ልጅ ሚካ፤ ከሚካ ልጆች ሻሚር ነበረ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የዑዝኤል ልጅ፣ ሚካ ከሚካ ወንዶች ልጆች ሻሚር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ሻሚር በሚካ በኩል የዑዚኤል ዘር ነው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የኢያዝሄል ልጅ ሚካ፤ የሚካ ልጅ ሳሜር፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 የዑዝኤል ልጅ ሚካ፤ የሚካ ልጅ ሻሚር፤ See the chapter |