1 ዜና መዋዕል 24:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከኬብሮንም ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው የሕዚኤል፥ አራተኛ ይቀምዓም ነበሩ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 የኬብሮን ወንዶች ልጆች፣ የመጀመሪያው ይሪያ፣ ሁለተኛው አማርያ፣ ሦስተኛው የሕዚኤል፣ አራተኛው ይቅምዓም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ይሪያ፥ አማርያ፥ ያሕዚኤልና ይቃምዓም የኬብሮን ልጆች ናቸው፤ እነርሱም ስማቸው የተመዘገበው በዕድሜአቸው ቅደም ተከተል ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከኢዩዲዩ ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው ኢያዚሄል፥ አራተኛው ኢያቁምያ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ከኬብሮንም ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው የሕዚኤል፥ አራተኛ ይቀምዓም፤ See the chapter |