1 ዜና መዋዕል 24:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከይስዓራውያን ሰሎሚት፤ ከሰሎሚት ልጆች ያሐት ነበረ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ከይስዓራውያን ወገን፣ ሰሎሚት፤ ከሰሎሚት ወንዶች ልጆች፣ ያሐት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ያሐት በሸሎሚት በኩል የይጽሃር ዘር ነው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከኢስዓራውያን ሰሎሞት፤ ከሰሎሞት ልጆች ኤናት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ከይስዓራውያን ሰሎሚት፤ ከሰሎሚት ልጆች ያሐት፤ See the chapter |