1 ዜና መዋዕል 23:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከጌድሶናውያን ለአዳንና ሰሜኢ ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከጌርሶናውያን ወገን፤ ለአዳን፣ ሰሜኢ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ጌርሾን ላዕዳንና ሺምዒ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከጌድሶናውያን ለአዳንና ሰሜኢ ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ከጌድሶናውያን ለአዳንና ሰሜኢ ነበሩ። See the chapter |