| 1 ዜና መዋዕል 21:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ዳዊትም ስለ ስፍራው ስድስት መቶ ሰቅል ወርቅ በሚዛን ለኦርና ሰጠው።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ስለዚህም ዳዊት ለኦርና የቦታውን ዋጋ ስድስት መቶ ሰቅል ወርቅ ከፈለ።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ለኦርናም የአውድማውን ሒሳብ ስድስት መቶ ከወርቅ የተሠራ ገንዘብ ሰጠው፤See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ዳዊትም ስለ ስፍራው ስድስት መቶ ሰቅል ወርቅ በሚዛን ለኦርና ሰጠው።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ዳዊትም ስለ ስፍራው ስድስት መቶ ሰቅል ወርቅ በሚዛን ለኦርና ሰጠው።See the chapter |