1 ዜና መዋዕል 2:48 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 የካሌብም ቁባት ማዕካ ሼቤርንና ቲርሐናን ወለደች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም48 የካሌብ ቁባት ማዕካ ሼቤርን፣ ቲርሐናን ወለደችለት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 ካሌብ፥ ማዕካ የተባለች አንዲት ሌላ ቊባት ነበረችው፤ ከእርስዋም ሼቤርና ቲርሐና ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 የካሌብም ዕቅብት ማዕካ ሴብርንና ቲርሐናን ወለደች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 የካሌብም ቁባት ማዕካ ሼቤርንና ቲርሐናን ወለደች። See the chapter |