1 ዜና መዋዕል 2:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 የያህዳይም ልጆች ሬጌም፥ ኢዮታም፥ ጌሻን፥ ፋሌጥ፥ ሔፋ፥ ሸዓፍ ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 የያህዳይ ወንዶች ልጆች፤ ሬጌም፣ ኢዮታም፣ ጌሻን፣ ፋሌጥ፣ ዔፋ፣ ሸዓፍ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 ያህዳይ የተባለውም ሰው ሬጌም፥ ዮታም፥ ጌሻን፥ ፔሌጥ፥ ዔፋና ሻዓፍ ተብለው የሚጠሩ ስድስት ወንዶች ልጆችን ወለደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 የያዳይም ልጆች፤ ሬጌም፥ ዮታም፥ ጌርሶም፥ ፋሌጥ፥ ጌፋና፥ ሰጋፍ ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 የያህዳይም ልጆች ሬጌም፥ ኢዮታም፥ ጌሻን፥ ፋሌጥ፥ ዔፋ፥ ሸዓፍ ነበሩ። See the chapter |