1 ዜና መዋዕል 2:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 የካሌብም ቁባት ዔፋ ሐራንን፥ ሞዳን፥ ጋዜዝን ወለደች፤ ሐራንም ጋዜዝን ወለደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም46 የካሌብ ቁባት ዔፉ ሐራንን፣ ሞዳን፣ ጋዜዝን ወለደች። ሐራንም ጋዜዝን ወለደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 ካሌብ ዔፋ ተብላ የምትጠራ ቊባት ነበረችው፤ ከእርስዋም ሐራን፥ ሞጻና ጋዜዝ ተብለው የሚጠሩ ሌሎች ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ሐራንም ጋዜዝ ተብሎ የሚጠራ ሌላም ወንድ ልጅ ወለደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 የካሌብም ዕቅብት ጌፋ አራንን፥ ሞሳን፥ ጋዜዝን ወለደች። አራንም ጊዚኢን ወለደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 የካሌብም ቁባት ዔፋ ሐራንን፥ ሞዳን፥ ጋዜዝን ወለደች። ሐራንም ጋዜዝን ወለደ። See the chapter |