1 ዜና መዋዕል 2:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 የሸማይም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት-ጹር አባት ነበረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ሸማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ሻማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 የሰማኤምም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት ሱር አባት ነበረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 የሸማይም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት ጹር አባት ነበረ። See the chapter |