Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




1 ዜና መዋዕል 2:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ለይረሕምኤል ዓጣራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤ እርሷም የኦናም እናት ነበረች።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 ይረሕምኤል ዓጣራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤ እርሷም የኦናም እናት ነበረች።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26-27 ራም ሦስት ወንድ ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ማዓጽ፥ ያሚንና ዔቄር ተብለው የሚጠሩ ናቸው፤ ይራሕመኤል፥ ዐታራ ተብላ የምትጠራ አንዲት ሌላ ሴት አግብቶ ኦናም ተብሎ የሚጠራ ወንድ ልጅ ወለደ፤

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ለኢ​ያ​ሬ​ም​ሄ​ልም አጥራ የተ​ባ​ለች ሌላ ሚስት ነበ​ረ​ችው፤ እር​ስ​ዋም የአ​ናም እናት ነበ​ረች።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 ለይረሕምኤልም ዓጣራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤ እርስዋም የኦናም እናት ነበረች።

See the chapter Copy




1 ዜና መዋዕል 2:26
2 Cross References  

የኤስሮምም የበኩር ልጁ የይረሕምኤል ልጆች በኩሩ ራም፥ ቡናህ፥ ኦሬን፥ ኦጼም፥ አኪያ ነበሩ።


የይረሕምኤል የበኩሩ የራም ልጆች መዓስ፥ ያሚን፥ ዔቄር ነበሩ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements