1 ዜና መዋዕል 2:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሆርም ኡሪን ወለደ፥ ኡሪም ባስልኤልን ወለደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሑር ኡሪን ወለደ፤ ኡሪም ባስልኤልን ወለደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ሑርም ኡሪ የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ ኡሪም ባጽልኤል ተብሎ የሚጠራውን ወንድ ልጅ ወለደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ኦርም ኡሪን ወለደ፥ ኡሪም ባስልኤልን ወለደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ሆርም ኡሪን ወለደ፤ ኡሪም ባስልኤልን ወለደ። See the chapter |