1 ዜና መዋዕል 2:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ዓዙባም ሞተች፥ ካሌብም ኤፍራታን አገባ፤ እርሷም ሆርን ወለደችለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ዓዙባ ስትሞት፣ ካሌብ ኤፍራታን አገባ፤ እርሷም ሑርን ወለደችለት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ዐዙባ ከሞተችም በኋላ ካሌብ ኤፍራታ ተብላ የምትጠራ ሴት አግብቶ ሑር ተብሎ የሚጠራ ወንድ ልጅ ወለደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዐዙባም ሞተች፥ ካሌብም ኤፍራታን አገባ፤ እርስዋም ኦርን ወለደችለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ዓዙባም ሞተች፤ ካሌብም ኤፍራታን አገባ፤ እርስዋም ሆርን ወለደችለት። See the chapter |