1 ዜና መዋዕል 16:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ባሕርና ሞላዋ በጩኽት ያስገምግሙ፤ በረሀ በእርሷም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ባሕርና በውስጧ ያለው ሁሉ ያስተጋባ፤ ሜዳዎችና በርሷ ላይ ያሉ ሁሉ በደስታ ይዘምራሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ባሕርና በውስጡ ያሉት ሁሉ እልል ይበሉ! ማሳና በላይዋ የሚገኙ ሰብሎች ሁሉ ደስ ይበላቸው! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ባሕር በሞላዋ ትናወጣለች፤ በረሃ በእርስዋም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ባሕርና ሞላዋ ትናወጥ፤ በረሃ በእርስዋም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ። See the chapter |