1 ዜና መዋዕል 16:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እንዲህም አለ፦ “የቀባኋቸውን አትንኩ፤ በነቢያቴ ክፉ አታድርጉ።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 እንዲህ ሲል፤ “የቀባኋቸውን አትንኩ፤ በነቢያቴም ላይ ክፉ አታድርጉ።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 “የተመረጡ አገልጋዮቼን አትንኩ። ነቢያቴንም አትጒዱ” በማለት አስጠነቀቃቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 “የቀባኋቸውን አትንኩ፥ በነቢያቴም ክፉ አታድርጉ” ብሎ፥ See the chapter |