1 ዜና መዋዕል 16:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እንዲህም አለ፦ “ለአንተ የከነዓንን ምድር የርስታችሁን ድርሻ እሰጣለሁ፤” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እንዲህ ሲል፣ “የርስትህ ድርሻ አድርጌ፣ የከነዓንን ምድር እሰጥሃለሁ” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህም ቃል ኪዳን፥ “የከነዓንን ምድር እሰጥሃለሁ፤ ለአንተም የተመደበ ርስትም ይሆናል” የሚል ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እንዲህም አለ፥ “ለአንተ የከነዓንን ምድር የርስታችሁን ገመድ እሰጣለሁ፤” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እንዲህም አለ “ለአንተ የከነዓንን ምድር የርስታችሁን ገመድ እሰጣለሁ፤” See the chapter |