1 ዜና መዋዕል 16:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ለያዕቆብ ሥርዓት እንዲሆን ለእስራኤልም የዘለዓለም ኪዳን እንዲሆን አጸና፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ይህንም ለያዕቆብ ሥርዐት አድርጎ፤ ለእስራኤልም የዘላለም ኪዳን አድርጎ አጸናለት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ለያዕቆብም ሥርዓት ለእስራኤል ዘለዓለማዊ ቃል ኪዳን አድርጎ አጸና። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ለያዕቆብ ሥርዐት እንዲሆን ለእስራኤልም የዘለዓለም ኪዳን እንዲሆን አጸና፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ለያዕቆብ ሥርዐት እንዲሆን ለእስራኤልም የዘላለምን ኪዳን እንዲሆን አጸና፤ See the chapter |