1 ዜና መዋዕል 15:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የሌዋውያኑም አለቃ ክናንያ ዜማን አዋቂ ስለ ነበር ዜማውን እንዲመራ ተሾሞ ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 የዝማሬው ኀላፊ ሌዋዊው አለቃ ክናንያ ነበረ፤ ይህን ኀላፊነት የወሰደው በዝማሬ የተካነ ስለ ነበር ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ከናንያ የሙዚቃ ችሎታ ስለ ነበረው ለሌዋውያኑ መዘምራን መሪ ሆኖ ተመረጠ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የሌዋውያኑም አለቃ ኮነንያስ በዜማ ላይ ተሾሞ ነበር። ብልሃተኛ ነበረና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 የሌዋውያኑም አለቃ ክናንያ በዜማ ላይ ተሾሞ ነበር። ብልሃተኛ ነበረና ዜማ ያስተምራቸው ነበር። See the chapter |