1 ዜና መዋዕል 14:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ዳግመኛም ፍልስጥኤማውያን በሸለቆው አደጋ ጣሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ፍልስጥኤማውያን ሸለቆውን እንደ ገና ወረሩ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ፍልስጥኤማውያን ደግሞ ወደ ሸለቆው ተመልሰው እንደገና መውረር ጀመሩ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ፍልስጥኤማውያንም ደግሞ በኀያላን ሸለቆ ተሰበሰቡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ፍልስጥኤማውያንም ደግሞ በሸለቆው አደጋ ጣሉ። See the chapter |