1 ዜና መዋዕል 13:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ነገሩም በሕዝቡ ሁሉ ዐይን ዘንድ ቅን ነበረና ጉባኤው ሁሉ፦ “እንዲሁ እናደርጋለን” አሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ነገሩም በሕዝቡ ሁሉ ዘንድ ተቀባይነት ስላገኘ መላው ማኅበር ይህንኑ ለማድረግ ተስማማ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሕዝቡም በሐሳቡ ደስ በመሰኘት ተስማሙ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ነገሩም በሕዝቡ ሁሉ ዐይን ዘንድ ቅን ነበረና የእስራኤል ጉባኤ ሁሉ፥ “እንዲሁ እናደርጋለን” አሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ነገሩም በሕዝቡ ሁሉ ዐይን ዘንድ ቅን ነበረና ጉባኤው ሁሉ “እንዲሁ እናደርጋለን፤” አሉ። See the chapter |