Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




1 ዜና መዋዕል 12:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 የጌዶር ሰው የይሮሐም ልጆች ዮዔላ፥ ዝባድያ ነበሩ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 የጌዶር ሰው ከሆነው ደግሞ የይሮሐም ልጆች ዮዔላና ዝባድያ።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 የግ​ዶር ሰው የይ​ሮ​ሐም ልጆች ዮዔላ፥ ዝባ​ድያ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 የጌዶር ሰው የይሮሐም ልጆች ዮዔላና ዝባድያ።

See the chapter Copy




1 ዜና መዋዕል 12:7
5 Cross References  

ሐልሑል፥ ቤትጹር፥ ጌዶር፥


ለመንጎቻቸው መሰማሪያ ለመፈለግ ወደ ጌዶር መግቢያ እስከ ሸለቆው ምሥራቅ ድረስ ሄዱ።


አይሁዳዊቱም ሚስቱ የጌዶርን አባት ዬሬድን፥ የሦኮንም አባት ሔቤርን፥ የዛኖዋንም አባት ይቁቲኤልን ወለደች። እነዚህም ሜሬድ ያገባት የፈርዖን ልጅ የቢትያ ልጆች ናቸው።


ቆሬያውያን ሕልቃና፥ ይሺያ፥ ዓዘርኤል፥ ዮዛር፥ ያሾብዓም ነበሩ፤


ዳዊትም በምድረ በዳ ውስጥ ባለችው በአምባይቱ ሳለ ከጋድ ወገን የሆኑ እነዚህ በጋሻና በጦር ስልታቸው የተካኑ፥ ጽኑዓን ኃያላን፥ ተዋጊዎች፥ ወደ እርሱ መጡ፤ ፊታቸውም እንደ አንበሳ ፊት ነበረ፥ በተራራም ላይ እንደሚዘልል ሚዳቋ ፈጣኖች ነበሩ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements